Spiritual Books To Learn From, and Attain Ethical Moral Values

Subscribe

Newsletter

Sign In

My Account

Cart

New

Help for the Sick and Suffering – Amarigna

 0,00

Includes 7% reduced VAT
Available immediately, delivery time 10-14 workdays **

Product Information

በእያንዳንዱ ሰው ውስጥ የኃይል ፣ የብርሃንና የድህንነት ምንጭ የሆነው የእግዚአብሄር መንፈስ አለ ። ራሳችንን የኃይል ምንጭ ለሆነው ለእግዚአብሄር ስንከፍት ፣ እግዚአብሄር በውስጣችን ሁሉን ማድረግ ይችላል ።

ለታላቁ የእግዚአብሄር ፍቅርና ኅይል ፍሰት አብዝተን ሁሌም ራሳችን በከፈትን ቁጥር ድካም ፣ ስቃይና ህመም አብዝተው በጉልህ ይቀነሳሉ ።

ጤንነት እግዚአብሄርን ደስ ያሰኛል ። ህመም የተሳሳተ አስተሳሰብና ምግባር ውጤት ነው ።

ህመም እንግዲህ በነፍስ ከሚገኘው መለኮታዊ የኃይል ምንጭ እና በየሰው ልጅ አካል ውስጥ በሚገኙት ኅብረ ህዋሳት መካከል ያለው ግንኙነት ሲቋረጥ ይነሳል ።

Help for the Sick and Suffering – Amarigna
 0,00