The Sermon on the Mount – the Path to a Fulfilled Life – Amarigna

Article Nr.: G304am
16 pages, brochure
Product Information
Excerpts from the book: “The Sermon on the Mount – the Path to a Fulfilled Life” – Amarigna
ክርስቶስ ይናገራል ( ምንባቦች “ከየተራራው ስብከት“ መጽሐፍ):
የተራራው ስብከት ወደ ፍጹምና በመምራት ወደ እግዚአብሔር ልብ የሚያደርስ መንገድ ነው። የራሴን እውነትን ወደ መገንዘብ እመራቸዋለሁ።
“በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፣ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና።“
“ድሆች“ የሚለው ቃል ቁሳዊ ድህነት ማለት አይደለም። በመንፈስ መትረፍረፍን የሚያመጣው ግለሰቡ የእግዚአብሔር ፈቃድ የሆኑትን
እነዚያን ነገሮች ሁሉ እንዲፈጽም የሚያደርገው ለእግዚአብሔር መሰጠት እንጂ ይህ አይደለም።
ይህ ውስጣዊ ሃብት ነው።
“ድሆች“ የሚለው ቃል ግላዊ ንብረቶችን ለምካበት የማይጥሩትና ብልጥግናዎችን የማያካብቱትን ሰዎች ሁሉ ማለት ነው…
የእነርሱ ውስጣዊ ኃብት በእግዚአብሔር ውስጥ ያለው ሕይወት፣ለእግዚአብሔርና ለበለንጀራቸውን የተሰጠ ሕይወት ነው። እነርሱ “ጸልይና ሥራ“ በሚለው ትዕዛዝ ይኖራሉ።
“የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፣ ይጽናናሉና።”
ብዙ ተጨማሪ በዚች ነጻ ትንሽ መጽሐፍ…
ምንባቦች ከመጽሐፍ: ”የተራራው ስብከት-ወደ የተሟላ ሕይወት የሚመራ መንገድ“
Click on the button to load the content from e.issuu.com.






